የተቋማችን ድረ-ገጽ በአዲስ መልክ ስራ ጀምሯል

ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ኣ.ም( ኢኮባ )፡- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮ በውጤታማነት ለማሳካት እየተጋ ያለ ተቋም ነው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ አስተማማኝ፣ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዘርፉ ተዋናዮችና ባለድርሻ አካላት ተደራሽ እያደረገ ከሚገኝባቸው የበይነ-መረብ  ሥርዓት ውስጥ አንዱ ተቋማዊ ድረ-ገጽ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የተቋሙ ድረ-ገጽ ለክቡራን ተገልጋዮች፣ የዘርፉ ቤተሰቦች እና ባለድርሻ አካላት ቀልጣፋ የመረጃ ምንጭ እንዲሆን  […]

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የመልካም ስራ አፈፃፀም ተሸላሚ ሆነ

አቢሲኒያ የኢንዱስትሪ ሽልማት ድርጅት “ትጉኃንን እንሸልማለን” በሚል መሪ ቃል ለ2016 ዓ.ም ባዘጋጀው የሽልማት መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የዳይመንድ ደረጃ የወርቅ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የሽልማት ድርጅቱ መልካም የስራ አፈፃፀም ያላቸውን የመንግስት እና የግል ተቋማት ሐምሌ 21 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ በኢንተርላግዠሪ ሆቴል ባዘጋጀው ስነስርኣት ሸልሟል፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የዳይመንድ ደረጃ የወርቅ ዋንጫ ሽልማቱን  የኢትዮጵያ […]