ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በዘጠኝ የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የምዝገባ መረጃ አድራሻ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመረጃ መረብ https://forms.gle/62e6E34AeSMsiyJ18 ላይ የሚገኝ መሆኑን እያስታወቅን ለተጨማሪ መረጃ ዝርዝሩ በፒዲኤፍ በተያያዘው ላይ የሚገኝ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

የኢት/ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ያስለማው የግንባታ ቁጥጥር መረጃ ሶፍትዌር ስርአት(CRIS) እና የሳይበር ደህንነት አስተዳደር ስርአት ወደ ትግበራ ማስገቢያ ስነስርአት::

የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆነ መስከረም 27/2018 (ኢኮባ):- የኢት/ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ያስለማው የግንባታ ቁጥጥር መረጃ ሶፍትዌር ስርአት(CRIS) እና የሳይበር ደህንነት አስተዳደር ስርአት ወደትግበራ ማስገቢያ ስነስርአት  ላ የባለስልጣን ተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መስፍን ነገዎ ያስተላለፉት መልዕክት:- 👉ኹነቱ ልዩ የሚያደርገው በሀገራችን ነባር አኩሪ ታሪኮች ተርታ አብሪ ኮኮብ ሆኖ የሚኖር የህዳሴ ግድብ በተመረቀበት፣ የካሉብ […]