የተቋማችን ድረ-ገጽ በአዲስ መልክ ስራ ጀምሯል

ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ኣ.ም( ኢኮባ )፡-

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮ በውጤታማነት ለማሳካት እየተጋ ያለ ተቋም ነው፡፡

በዚህ ሂደት ውስጥ አስተማማኝ፣ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዘርፉ ተዋናዮችና ባለድርሻ አካላት ተደራሽ እያደረገ ከሚገኝባቸው የበይነ-መረብ  ሥርዓት ውስጥ አንዱ ተቋማዊ ድረ-ገጽ መሆኑ ይታወቃል፡፡

የተቋሙ ድረ-ገጽ ለክቡራን ተገልጋዮች፣ የዘርፉ ቤተሰቦች እና ባለድርሻ አካላት ቀልጣፋ የመረጃ ምንጭ እንዲሆን  በቅርቡ የማሻሻያ ስራ ተከናውኖ በአዲስ መልክ ለአገልግሎት የበቃ ሲሆን  አድራሻውም   https://www.eca.gov.et/  መሆኑን ተቋሙ ያሳውቃል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይቀላቀሉ

ፌስቡክ ፡-       https://www.facebook.com/oficialpageofECA/

ቴሌግራም፡-    https://t.me/Ethiopiaconstructionaouthority

ዩቲዩብ፡-        https://www.youtube.com/channel/UCUJNzKAbrJzNV9w3rJwc4tg

                       Ethiopian construction authority

ዌብሳይት፡-      https://www.eca.gov.et/

Share this post: