
ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ኣ.ም( ኢኮባ )፡-
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮ በውጤታማነት ለማሳካት እየተጋ ያለ ተቋም ነው፡፡
በዚህ ሂደት ውስጥ አስተማማኝ፣ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዘርፉ ተዋናዮችና ባለድርሻ አካላት ተደራሽ እያደረገ ከሚገኝባቸው የበይነ-መረብ ሥርዓት ውስጥ አንዱ ተቋማዊ ድረ-ገጽ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የተቋሙ ድረ-ገጽ ለክቡራን ተገልጋዮች፣ የዘርፉ ቤተሰቦች እና ባለድርሻ አካላት ቀልጣፋ የመረጃ ምንጭ እንዲሆን በቅርቡ የማሻሻያ ስራ ተከናውኖ በአዲስ መልክ ለአገልግሎት የበቃ ሲሆን አድራሻውም https://www.eca.gov.et/ መሆኑን ተቋሙ ያሳውቃል፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ ፡- https://www.facebook.com/oficialpageofECA/
ቴሌግራም፡- https://t.me/Ethiopiaconstructionaouthority
ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCUJNzKAbrJzNV9w3rJwc4tg
Ethiopian construction authority
ዌብሳይት፡- https://www.eca.gov.et/