ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በዘጠኝ የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የምዝገባ መረጃ አድራሻ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመረጃ መረብ https://forms.gle/62e6E34AeSMsiyJ18 ላይ የሚገኝ መሆኑን እያስታወቅን ለተጨማሪ መረጃ ዝርዝሩ በፒዲኤፍ በተያያዘው ላይ የሚገኝ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

Share this post: