ትኩረት ለግንባታ የስራ ላይ ደህንነትና ጤንነት

የኢኮባ ሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽንታህሳስ 12 ቀን 2014 ዓ.ም***********የሰው ልጅ ደህንነትና ጤንነት መጠበቅ ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ ይህ መርህ በግንባታ ስራ ላይም ዕውን ይሆን ዘንድ የተለያዩ የሕግ ድንጋጌዎች እንዳሉም ይታወቃል፡፡ እንዲያም ሆኖ ግንባታ የደህንነትና የጤንነት ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡ በዚህም ምክንያት በርካታ ዜጎች እና የግንባታ ሙያተኞች ለከባድ አደጋ፣ ለአልጋ ቁራኛ እንዲሁም ለሞት ተዳርገዋል፡፡ አስከፊ […]